8 ኮሎኔሎች እና አንድ ከፍተኛ የሕወሓት ጀነራል ቦራ አካባቢ ተደመሰሱ | ጄነራል ጻድቃን መሆኑ አልተረጋገጠም | ጀነራሉ በክብር የተቀበረ ይመስላል ተብሏል

(ዘ-ሐበሻ ዜና) የተቆራረጠው የሕወሓት ኃይል ያለ የለለ ኃይሉን በማጠራቀም ከተከበበት ለመውጣት በሚያደርገው መፍጨርጨር ከፍተኛ ውድመት እየደረሰበት መሆኑን ዘ-ሐበሻ ከመከላከያ ምንጮች ማምሻውን ያረጋገጠው መረጃ አመለከተ። እንደመረጃው በአማራ እና ትግራይ ድንበር አካባቢ በማይጨው አቅራቢያ ቦራ፣ ጮቅሏ፣ ጨሌና፣ አላጄ፣ አሚላ፣ አምባላጌ፣ በተባሉት ከተሞች ትርፍራፊው የሕወሓት ኃይል ውጊያ ከፍቶ በመከላከያው እና በአማራ ልዩ ኃይል … Continue reading 8 ኮሎኔሎች እና አንድ ከፍተኛ የሕወሓት ጀነራል ቦራ አካባቢ ተደመሰሱ | ጄነራል ጻድቃን መሆኑ አልተረጋገጠም | ጀነራሉ በክብር የተቀበረ ይመስላል ተብሏል